Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 1 2 7

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ሠ. ሚዛናዊነት

ረ. ተቃራኒነት

ሰ. ተመሳሳይነት

ሸ. መደጋገም

ቀ. አንድ ወጥ የሆነ እድገት

ሠ. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸውን የእግዚአብሔርን ምስጢር እና በዓለም ላይ ያከናወነውን ሥራ ለመግለጥ

3

1. እግዚአብሔር ቋንቋን ይጠቀማል፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ከቋንቋ በላይ ነው፣ የእርሱን ክብር የበለጠ ግልጽ እና ጉልህ ለማድረግ ልዩነትን ይጠቀማል።

2. የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፎች ልዩ ቋንቋ ይጠቀማሉ

ሀ. ምሳሌ - አንቺ ላም!

ለ. ሲሚሊ - እንደ ላም ትሸሻለህ!

ሐ. ሰምና ወርቅ - ነገር፣ በሬዎች ምን ያህል መጥፎ ሽታ እንዳላቸው የሚያውቀው ጀርሲ የምትባለው ቤሲ ብቻ ነበረች።

መ. ሰዋዊ ምሳሌነት - የንጋት ላም ሆይ፣ ሥቃይህንና ጭንቀትህን ለማስታገስ ወተት ለመጠጣት ምንኛ ተመኘሁ! . . .

Made with FlippingBook flipbook maker