Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

7 0 /

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

4. አጠቃላይ መሠረታዊ ሥርዓቶች የተወሰኑ ሁኔታዎች ከተሟሉ ምን እንደሚከሰት በትክክል እንድንተነብይ ያስችሉናል፤ ይህም በአጽናፈ ዓለም ውስጥ ከሚገኙ እውነቶች ግልጽ የሆነ መደምደሚያ ላይ እንድንደርስ ያስችለናል።

5. መርሆች ለየት ያሉ ክስተቶችን ትልቅ ምስል ይሰጡናል፣ ይህም ስለ አጠቃላይ የሰው ልጅ ልምድ እና የእግዚአብሔር መንፈሳዊነት ግንዛቤ ይሰጠናል።

ለ. አጠቃላይ መመሪያዎችን ከቅዱሳት መጻሕፍት ማውጣት ለምን ከባድ ሆነ?

1. ብዙ እውነታዎችን፣ ታሪኮችንና ዝርዝር ጉዳዮችን መመርመር

2

2. የሚገርመው ነገር በቂ መረጃ የለም!

3. የግል ንባብና አምልኮታዊ ልማድ ትክክለኛ አጠቃላይ ግንዛቤ የማግኘት ችሎታችንን ያደናቅፈዋል።

4. አብዛኞቹ መሠረታዊ ሥርዓቶች፦ ብዙ መሠረታዊ ሥርዓቶች በግልጽ አልተጻፉም።

5. ግኝቶቻችንን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በማነጻጸር ትክክለኛ መሆናቸውን ለማረጋገጥ ጥረትና ጊዜ ይጠይቃል

ሀ. ምሳሌ. 8.17

ለ. ማቴ. 7.7-8

ሐ. ምሳሌ. 9.9

Made with FlippingBook flipbook maker