Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide
7 4 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
4. በማይረቡ ነገሮች በቀላሉ ትኩረት እናጣለን።
ሀ. 2 ጢሞ. 4.10
ለ. ሉቃስ 9: 62
ሐ. ሉቃስ 14: 33
መ. ሉቃስ 16: 13
2
ሠ. ሉቃስ 17: 32
ረ. ፊል. 2.21
ሰ. 1 ጢሞ. 6.10
ሸ. 1 ዮሐንስ 2:15-16
5. “ስለአንድ ነገር ማወቅ ከመተግበር ጋር አንድ ነው” የሚለውን የተለመደ ስህተት እንቀበላለን።
ሐ. ቁልፍ አመለካከት፡ በክርስቶስ ያለ ነፃነት
ገላ. 5.1 - በነጻነት ክርስቶስ ነጻ አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትገዙ። ሮሜ. 7.6 - አሁን ግን ለአዲሱ የመንፈስ ሕይወት እንጂ ለአሮጌው ሕግ እንዳንገዛ ለታሰሩት ሞተን ከሕግ ተፈትተናል።
Made with FlippingBook flipbook maker