Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide
/ 8 3
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
4. በአክሮኮሪንቶስ በተባለው ከፍታ ላይ የተገነባው የአፍሮዲተ ቤተ መቅደስ 1,000 የሥነ ምግባር ብልግና የሚታይባቸው ካህናት (ዝሙት አዳሪዎች) ይገኙበት ነበር።
5. በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መወያየት የሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ጉዳዮች ነበሩ።
ሀ. መከፋፈል፣ 1 ቆሮ. 1.10-4.21
ለ. ቅሌቶች፣ 1 ቆሮ. 5.1-6.20
ሐ. ጋብቻ፣ 1 ቆሮ. 7
2
መ. ክርስቲያናዊ ነፃነት፣ 1 ቆሮ. 8.1-11.1
ሠ. የሴቶች አለባበስ፣ 1 ቆሮ. 11.2-16
ረ. የጌታ ራት፣ 1 ቆሮ. 11.17-34
ሰ. መንፈሳዊ ስጦታዎች፣ 1 ቆሮ. 12-14
ሸ. ወንጌልና ትንሣኤ፣ 1 ቆሮ. 15
ቀ. ለቅዱሳን የሚሆን መዋጮ፣ 1 ቆሮ. 16
Made with FlippingBook flipbook maker