Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

/ 3 7

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

በሚቀጥለው ሳምንት ትምህርት ዓለምን ስለ ኃጢአት፣ ጽድቅ እና ፍርድ ለመኮነን እንደ መንፈስ ቅዱስ መሣሪያ የእግዚአብሔርን ቃል ኃይል ማጥናታችንን እንቀጥላለን። ኃጢአትን በተመለከተ ለእግዚአብሔር ሕግ አለመታዘዛችንን ቃሉ ይወቅሰናል። ጽድቅን በተመለከተ፣ ጌታ መለኪያ የሌለው ጻድቅ መሆኑን እና የእኛ ጽድቅ ደግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው ወይም ብቁ እንዳልሆነ ያሳያል። ፍርድን በተመለከተ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ሁሉ ወደ ጽድቅ ፍላጎቱ ከማምጣትና እነርሱም መታዘዛቸውን ለማሳየት ያለውን ፍላጎት ያሳያል። እንዲሁም ቃሉ እንዴት የኢየሱስ ክርስቶስን እውነት እንደመጽሃፍ ቅዱሳዊ ዋና ጭብጥ እና ትኩረት እንደሆነ፣ የእግዚአብሔር መንግስት የእግዚአብሔር ታሪክ መነሻ እንደሆነች፣ ነቢያት እና ሐዋርያት በዓለም ላይ የእግዚአብሔር መገለጥ እውነተኛ እና አስተማማኝ ምስክሮች እንደሆኑ እንመለከታለን።

ለቀጣዩ ትምህርት መዘጋጀት

1

ይህ ሥርዓተ-ትምህርት የThe Urban Ministry Institute (TUMI) የሺዎች ሰዓታት የሥራ ውጤት በመሆኑ ያለ ፈቃድ ማባዛት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡ TUMI እነዚህን መማሪያዎች ለእግዚአብሔር መንግሥት እድገት ለመጠቀም ለሚፈልጉ ሁሉ ድጋፍ ያደርጋል፤ በተጨማሪም ለማባዛት በተመጣጣኝ ዋጋ ፈቃድ ይሰጣል ፡፡ እባክህ ይህ መጽሐፍ በትክክል ፈቃድ ያገኘ መሆኑን ከመምህርህ ጋር በመሆን አረጋግጥ፡፡ በ TUMI እና በፈቃድ አሰጣጥ ፕሮግራማችን ላይ የበለጠ መረጃ ለማግኘት Www.site.org እና Www.tumi.org/license ን ጎብኝ፡፡

Made with FlippingBook - Online magazine maker