Conversion and Calling, Amharic Student Workbook

9 0 /

ለ ው ጥ እ ና ጥ ሪ

ምደባዎች

ሮሜ 10: 8-13

የቃል ጥናት ትውስታ

ለክፍል ለመዘጋጀትና የሚቀጥለውን ሳምንት የምንባብ ምደባ ለማግኘት www.tumi.org/books ን ጎብኝ ወይም መምህርህን ጠይቅ።

የንባብ የቤት ስራ

እንደተለመደው የሳምንቱን የንባብ ማጠቃለያ የያዘ የንባብ ማጠናቀቂያ ወረቀትዎ ይዘህ መምጣት አለብህ። እንዲሁም፣ ለኤክሴጄቲካል ፕሮጄክትህ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ መርጠህ ለሚኒስትሪ ፕሮጄክትህ ያዘጋጀኸውን ሃሳብ አብረህ አቅርብ።

ሌሎች የቤት ስራዎች

በመጨረሻው ትምህርታችን ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚጠራ ቃል እንመለከተዋለን። ቃሉ ወደ ደቀመዝሙርነት እንዴት እንደሚጠራን እና በደቀመዝሙርነት ህይወት ውስጥ እንዴት እንደምንኖር እንማራለን። ለክብሩ ባሪያዎች እንደ ሆንን በዚህ ዓለም ያሉ የእንግዶችና መጻተኞችን ማንነት በመያዝ፣ ራሳችንን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለኢየሱስ በማቅረብ እርሱን እንድንወደው ተጠይቀናል። በዚህ ሕይወት ውስጥ ያለን እኛ ሁላችን እግዚአብሔርን በማወቅ እና በዚህ ዓለም ውስጥ እንዳሉ የእርሱ ባሪያዎች እርሱን ለማሳወቅ የተሰጠን መሆን ይኖርብናል። በተጨማሪም የእግዚአብሔርን ቃል በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደምንኖረውና እንደምንተገብረው እንመለከታለን፤ በክርስቶስ በነጻነት እንድንኖር፣ ታላቁን ተልእኮ በመፈጸም ከመንፈሳዊ ጠላታችን ዲያብሎስ ጋር በመዋጋትና የመንግሥቱን ሕይወት በፍቅራችንና በበጎ ሥራችን በመግለጥ እንዴት እንደምንኖር እናጠናለን።

ለቀጣዩ ትምህርት መዘጋጀት

3

Made with FlippingBook - Online magazine maker