Foundations for Christian Mission, Amharic Mentor Guide

/ 1 1 7

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ሀ. አብርሃም እና አባቶች ድንኳኖች ውስጥ የሚኖሩ ፣ ከተማዎችን የማይገነቡ ተጓዦች ነበሩ ፣ ዕብ. 11.9-10 ፡፡

ለ. በከተማ ደህንነት ላይ በመተማመን እና የጌታን ደህንነት በመተው መካከል ግልፅ ግንኙነት ያለ ይመስላል - ሮብዓም ፡፡ (1) 2ኛ ዜና. 11.5-12 (2) 2ኛ ዜና. 12.1 - የሮብዓም አገዛዝ በተጠናከረ ጊዜ እርሱና እስራኤል ሁሉ አብረውት የእግዚአብሔርን ህግ ተዉ።

ሐ. ነቢያት ከእግዚአብሔር ይልቅ ለእርዳታ በቅጥር ከተሞች ላይ ጥገኛ የመሆን ዝንባሌን በመጻረር ያለማቋረጥ ይሰብካሉ ፡፡ (1) መዝ. 9.6-9

(2) ኤር. 5.17

3

(3) ኤር. 21.13

4. እግዚአብሔር የመረጣት ከተማ ኢየሩሳሌም በሃጢያትዋ እና በአምላክ የለሽነቷ ምክንያት ተፈርዶባታል ፡፡

ሀ. ትዕቢቷ፣ ኤር. 13.9

ለ. ከሰዶምና ገሞራ ጋር ሲነፃፀር ኤር. 23.14

ሐ. የጨቋኞች ከተማ ተብላ ተጠርታለች ፣ ሶፍ ፡፡ 3.1-2

መ. ከባዕድ አማልክት ጋር በግልሙትና በመውደቅ ለእግዚአብሔር ታማኝ አልሆነችም ፣ ኢሳ. 1.21

Made with FlippingBook flipbook maker