Foundations for Christian Mission, Amharic Mentor Guide

/ 3 1 1

የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች

ቤተክርስቲያን እንዴት ይተከላል (ቀጥሏል)

ሀ. የግለሰብ እና የቡድን ደቀመዝሙርነትን ማዳበር።

ለ. በቤተክርስቲያን ውስጥ ቁልፍ ሚናዎችን ሙላ - መንፈሳዊ ስጦታዎችን መለየት እና መጠቀም ፡፡

ሐዋ ሥራ 20.28 - “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።” ሐዋ ሥራ 20.32 - “አሁንም ለእግዚአብሔርና ያንጻችሁ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ መካከል ርስትን ይሰጣችሁ ዘንድ ለሚችል ለጸጋው ቃል አደራ ሰጥቻችኋለሁ።” V. ሽግግር ቲቶ 1.4-5 - በሃይማኖት ኅብረት እውነተኛ ልጄ ለሚሆን ለቲቶ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከመድኃኒታችንም ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን። ስለዚህ ምክንያት የቀረውን እንድታደራጅ በየከተማውም፥ እኔ አንተን እንዳዘዝሁ፥ ሽማግሌዎችን እንድትሾም በቀርጤስ ተውሁህ፤ ሀ. እነሱ እራሳቸውን የሚያስተዳድሩ ፣ እራሳቸውን የሚደግፉ እና እራሳቸውን የሚያባዙ (ሽማግሌዎችን እና መጋቢዎችን በመሾም) እንዲሆኑ መሪነትን ወደ አካባቢው ተወላጅ መሪዎች አስተላለፍ።

አስታጥቅ

ለ. ስለ ቤተ-እምነት ወይም ስለ ሌሎች ግንኙነቶች ውሳኔዎችን ማጠናቀቅ ፡፡

ሐ. ቤተክርስቲያንን መሾም ፡፡

መ. ለህብረት ፣ ድጋፍ እና የሚሽን አገልግሎት ከዎርልድ ኢምፓክት እና ከሌሎች የከተማ አብያተ ክርስቲያናት ጋር ህብረትን ማጠናከር።

ቤተክርስቲያን እንዴት ይተከላል አዘጋጅ

ወንጌልን ሰበክ

• የቤተክርስቲያን-ተከላ ቡድን አቋቋም • ጸልይ • የሚደረሰውን አካባቢ እና የህዝብ ምረጥ • የሕዝብ እና አካባቢያዊ ጥናት አካሂድ

Made with FlippingBook flipbook maker