Foundations for Christian Mission, Amharic Mentor Guide
/ 4 3
የ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሚ ሽ ን መ ሰ ረ ቶ ች
መ. ሐዋ ሥራ 4.33
3. ቅዱሳን መጻሕፍት በብሉይ ኪዳን እና በአዲስ ኪዳን ፣ የናዝሬቱ ኢየሱስ ለአብርሃምና ለዳዊት የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ፍጻሜ መሆኑን እና በተስፋው መሠረት መዳን ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለአሕዛብ ሁሉ መሰበክ እንዳለበት በግልጽ ይመሰክራሉ ፡፡
ሀ. ሉቃ 24.26-27
1
ለ. ሉቃ 24.46-48
ሐ. ሐዋ ሥራ 17.2-3
መ. ሐዋ ሥራ 28.23
ሠ. ዮሐ 20.30-31
4. በኢየሱስ ክርስቶስ ፣ አሕዛብ በእምነት መቤዠት እና ድነት ማግኘት የአብርሃም ተስፋ ተፈጽሟል ፡፡
ሀ. ገላ. 3.7-9
ለ. ሐዋ ሥራ 15.13-18
ሐ. ሮም. 15.8-12
Made with FlippingBook flipbook maker