God the Father, Amharic Mentor Guide

/ 1 2 5

እግዚአብሔር አብ

4. ለሰው እና ለመላእክት አመጽ ምርጫ ምላሽ ነው።

ሀ. ሰይጣንና አገልጋዮቹ ሆን ብለው የአምላክን ሉዓላዊ ምርጫ ለመቃወም ስለመረጡ ተወግዘዋል፣ ኢሳ. 14፡12-15።

ለ. የሰው ልጆች የተወገዙት በእራሳቸው የግል አመጽ እንዲሁም ከመጀመሪያዎቹ ጥንዶች ጋር ባለው ግንኙነት ምክንያት ነው። (1) ኢሳ. 55.7

(2) 1 ጴጥ. 3.18

(3) ኢሳ. 53.6

ሐ. የእግዚአብሔር ቁጣ፡ እንዴት ነው በደንብ የምንረዳው?

1. እግዚአብሔር ቁጣውን በሁሉም ክህደት እና ጣዖት አምልኮ ላይ ያነሳሳል።

4

ሀ. ዘዳ. 29፡27-28

ለ. መዝ. 78.58-59

ሐ. ዕብ. 10፡26-27

2. በተቃወሙት ላይ ነው።

ሀ. ለሠሩት ጉዳትና በደል የማያዝኑ፣ ኢሳ. 9፡13-14

ለ. የጸጋውን እና የምሕረቱን አቅርቦቱን የሚተዉ፣ ዕዝራ 8፡22

Made with FlippingBook - Online magazine maker