God the Father, Amharic Mentor Guide

/ 2 1 1

እግዚአብሔር አብ

ለእግዚአብሔር ክብር መስጠት (የቀጠለ)

4. በክርስቶስ አካል ካሉት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጋር

5. በጓደኞቻችን ውስጥ

6. በስራ ግንኙነታችን

7. በአካባቢያችን ግንኙነቶች

2 ተሰ. 1፡11-12 ስለዚህ አምላካችን ለጥሪው የምትበቁ ያደርጋችሁ ዘንድ ለበጎም አሳብ ሁሉ የእምነትንም ሥራ ሁሉ በኃይሉ ይፈጽም ዘንድ ስለ እናንተ ሁልጊዜ እንጸልያለን፤ (12) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በእናንተ ዘንድ እናንተም በእርሱ ሆናችሁ እንደ አምላካችንና እንደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ መጠን እንዲከበርላችሁ።

Made with FlippingBook - Online magazine maker