God the Father, Amharic Mentor Guide

8 8 /

እግዚአብሔር አብ

ሠ. ዳንኤል. 6.26

2. እግዚአብሔር ዘላለማዊ ነው (ከጊዜው ግዛት ባሻገር ግን እንደፈለገው ሊጠቀምበት ይችላል)።

ሀ. ዘዳ. 33.27

ለ. ሮም. 16.26

ሐ. 1 ጢሞ. 1.17

3. እግዚአብሔር ራሱን አኗሪ ነው፣ እርሱ በራሱ ሕይወት አለው ።

3

ሀ. ዮሐንስ 5፡26

ለ. ዘጸ. 3.14

ሐ. መዝ. 36.9

መ. መዝ. 90.2

ለ. የእግዚአብሔር ሕይወት አንድምታ

1. እግዚአብሔር ለራሱ ማንነት በውጫዊ ነገር አያገኝም።

2. እግዚአብሔር በምንም አይደገፍም (ማለትም፣ ከራሱ ውጭ ምንም አያስፈልገውም)፣ ሐዋ 17፡24-25።

Made with FlippingBook - Online magazine maker