Theology of the Church, Amharic Mentor Guide

1 1 6 /

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

II. የቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ ምልክት፡ “ቤተክርስቲያን የምትኖረው ቃሉ በትክክል በተሰበከበት፣ የቤተክርስቲያን ስነ-ሥርዓት በትክክል በሚፈጸምበት፣ እና ተግሣጽ በትክክል በሚሰጥበት ነው። የተሐድሶ ሥነ-መለኮት ሊቃውንት በአሥራ ሰባተኛው ክፍለ ዘመን የነበሩት የቤተክርስቲያን ሰዎች በእምነት ብቻ በጸጋ የመዳን ትምህርት እና ስለኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ኃይል በቂነት የሚሟገቱ ናቸው። እንዲሁም ስለቤተክርስትያን ባህሪይ ሶስት ነገሮችን በስፋት ጽፈዋል ይህንንም በሶስት ነገሮች አስቀጠዋቸዋል፦ “ቤተክርስቲያን የምትኖረው ቃሉ በትክክል በተሰበከበት፣ የቤተክርስቲያን ስነ-ሥርዓት በትክክል በሚፈጸምበት፣ እና ተግሣጽ በትክክል በሚሰጥበት ነው።”

አንዴ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት መጻሕፍት ሆኖ ከተዋቀረ በኋላ፣ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ እና ከእሱ በላይ ሳይሆን ወይም ከእሱ ውጭ ዋናው የጽሑፍ ሥልጣን ይሆናል። በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ የሚፈረደው በመጽሐፍ ቅዱስ ነው። በቤተክርስቲያን ውስጥ ምንም ነገር አይቃረነውም። በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆን አለበት፤ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን እንድትሆን ሙሉ በሙሉ ታማኝ እና መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ የቅዱሳት መጻህፍት ምስክር ለሆነው እውነታ ገላጭ መሆን አለባት። ~ ቶማስ ሆፕኮ፣ በቴዎዶር ጂ. ስቲሊያኖፖሎስ የተጠቀሰው። The New Testament: An Orthodox Perspective. Vol. 1. Brookline, Massachusetts: Holy Cross Orthodox Press, 1997. pp. 55-56.

ሀ. የእውነተኛቤተክርስትያን የመጀመሪያውየተህስድሶምልክት “ቃሉ በትክክልሲሰበከበክበት” ነው።

1. ይህ ምልክት ከሶላ ስክሪፕቸራ የተሃድሶ ሃሳብ ጋር የተያያዘ ነው፡- ይህ ትምህርት የሚያመለክተው ማንኛውም ማጅስተር፣ የሃይማኖት መግለጫ ወይም መማክርት ኮሚቴ ለቤተክርስቲያን እምነት እና ልምምድ በቅዱሳት መጻሕፍት ላይ የመጨረሻ ስልጣን ሊጠቀም አይችልም። የእግዚአብሔር ቃል ብቸኛው የማይሻረው የእምነት መመሪያችን ነው (ለምናምነው) እና የምንተገብረው (የተጠራነውን ለማድረግ)።

4

2. ሙሉውን የእግዚአብሔርን ቃል ምክር መመገብ እና ማስተማር የቤተክርስቲያን አማኞች እና መሪዎች ግዴታ ነው። በሁሉም ነገር፣ ቅዱሳት መጻሕፍት በቤተክርስቲያን ሕይወት እና ተግባር ውስጥ ወሳኝ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል።

3. ሶላ ስክሪፕቱራ (ቅዱሳትመጻሕፍት ብቻ) ማረጋገጥ የቤተክርስቲያንን ወግ አናማከርም ወይም መንፈስ ቅዱስ የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት ለመረዳት የሚጫወተውን ሚና ችላ ማለት አይደለም። እሱም ይህም/ ያም አይደለም ፣ ግን ሁለቱም/እናም ነው።

ለ. የእውነተኛ ቤተክርስቲያን ሁለተኛው ምልክት እንደ ተሐድሶ አስተምህሮ “የቤተክርስቲያን ስነ-ሥርዓት በትክክል የሚፈጸምበት” ነው። እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን የቤተክርስትያን ስርዓቶች (አንዳንድ ጊዜ በአንዳንድ ትውፊቶች “ትዕዛዛት” ይባላሉ) በኢየሱስ ክርስቶስ የታዘዙ እና እንደ የክርስቲያን ማኅበረሰብ ሕይወት አካል ሆነው በመደበኛነት የሚሠሩበት ጉባኤ ነው። በቤተመቅደሶች ውስጥ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ሁለት የቤተክርስትያን ስርዓቶች ጥምቀት እና የጌታ እራት ናቸው።

ገጽ 234  8

Made with FlippingBook Ebook Creator