Theology of the Church, Amharic Mentor Guide
/ 1 5 1
የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት
አ ባ ሪ 8 ከጊዜ በፊት እስከ ጊዜ በኋላ የእግዚአብሔር እቅድ እና የሰው ታሪክ ከ Suzanne de Dietrich. God’s Unfolding Purpose. Philadelphia: Westminster Press, 1976 የተወሰደ
I. ከጊዜ በፊት (ያለፈው ዘላለም) 1 ቆሮ. 2.7 ሀ. ዘላለማዊ ሥላሴ አምላክ ለ. የእግዚአብሔር የዘላለም ዕቅድ ሐ. የበደል ምስጢር መ. ስልጣናት እና ኃይላት II. የጊዜ መጀመሪያ (ፍጥረት እና ውድቀት) ዘፍ. 1.1
ሀ. ፈጣሪ ቃል ለ. የሰው ልጅ ሐ. ውድቀት መ. የሞት አገዛዝ እና የመጀመሪያ የጸጋ ምልክቶች III. የጊዜ መዘርጋት (የእግዚአብሔር እቅድ በእስራኤል በኩል ተገለጠ) ገላ. 3.8
ሀ. ተስፋ (ፓትርያርኮች) ለ. ዘፀአት እና ኪዳን በሲና ሐ. የተስፋይቱ ምድር መ. ከተማው ፣ ቤተመቅደሱ እና ዙፋኑ (ነቢዩ ፣ ካህኑ እና ንጉሱ)
ሠ. ስደት ረ. ቅሬታ IV. የጊዜ ሙላት (የመሲሑ ሥጋ መልበስ) ገላ. 4.4-5 ሀ. ንጉሱ ወደ መንግስቱ ይመጣል ለ. የአገዛዙ የአሁኑ እውነታ ሐ. የመንግሥቱ ምስጢር - የመጣ እና ገና የሚመጣ መ. የተሰቀለው ንጉስ ሠ. የተነሳው ጌታ V. የመጨረሻው ዘመን (የመንፈስ ቅዱስ መውረድ) ሐዋ ሥራ 2.16-18 ሀ. በዘመናት መካከል - ቤተክርስቲያን የመንግሥቱ ቅምሻ ለ. ቤተክርስቲያን እንደ መንግሥት ወኪል ሐ. በጨለማ እና በብርሃን መንግስታት መካከል ያለ ግጭት VI. የዘመን ፍፃሜ (ሁለተኛው ምጽዓት) ማቴ. 13.40-43 ሀ. የክርስቶስ መመለስ ለ. ፍርድ ሐ. የመንግሥቱ ፍፃሜ VII. ከዘመን ባሻገር (የዘላለም ሕይወት) 1 ቆሮ. 15.24-28 ሀ. የመንግሥት ለእግዚአብሔር አብ መረከብ ለ. እግዚአብሔር እንደ ሁሉ በሁሉ
Made with FlippingBook Ebook Creator