Theology of the Church, Amharic Mentor Guide

/ 1 5 5

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

አ ባ ሪ 1 1 በመጣው እና ደግሞም በሚመጣው መንግሥት ውስጥ መኖር ቄስ ዶ/ር ዶን ኤል ዴቪስ

መንፈሱ - የርስቱ መያዣ ኪዳን ( arrabon ) ቤተክርስቲያን - የመንግሥቱ ቅድመ-ቅምሻ ( aparche ) “በክርስቶስ” - እንደ መንግሥቱ ዜጎች የምንካፈለው የባለጠግነት ሕይወት ( en Christos )

ዳግም ምጽአት

የእግዚአብሔር መንግሥት አገዛዝ የብሉይ ኪዳን መግለጫዎች

የሚመጣው ዘመን

በመንግሥቱ የማያልቁ ቀናት ውስጥ

በመጣው እና ደግሞም በሚመጣው መንግሥት ውስጥ መኖር (The Eschaton)

ከእግዚአብሔር እና ከክርስቶስ ጋር ዘላለማዊነት

ትስጉት - በናዝሬቱ ኢየሱስ በኩል የመንግሥቱ ተመርቆ መጀመር

ይህ የአሁኑ ዘመን

ውስጣዊ ጠላት - ሥጋ ( sarx ) እና የኃጢአት ተፈጥሮ ውጫዊ ጠላት - ዓለም ( kosmos ) የስግብግብነት ፣ የፍትወት እና የተዕቢት ስርዓቶች እብሪተኛ ጠላት - ዲያቢሎስ ( kakos ) የሐሰት እና የፍርሃት ስሜት ፈጣሪ መንፈስ

የአይሁድ የጊዜ አመለካከት ጊዜ

ይህ የአሁኑ ዘመን

የሚመጣው ዘመን

የመሲሁ መምጣት የእስራኤል መመለስ የአሕዛብ ጭቆና ማብቃት የምድር ወደ ኤደናዊ ክብር መመለስ ሁሉን አቀፍ የጌታ እውቀት

Made with FlippingBook Ebook Creator