Theology of the Church, Amharic Student Workbook

1 1 4 /

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

ለ. በመቀጠል፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ቅድስት ናት።

ቤተክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎት ተባርካለች እንዲሁም ተቀድሳለች።

1. ቤተ ክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተባረከች፣ የተቀደሰች እና የተለየች ናት፣ ዕብ. 10.10-14.

2. ቤተ ክርስቲያን የተቀደሰችው በመንፈስ መገኘትና አገልግሎት ነው።

ሀ. 1 ቆሮ. 3፡16-17

ለ. ይህ በመንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት ለቤተክርስቲያኗ ታዛዥነት እና ንፅህና መሰረት ሆኗል፣ 1ቆሮ. 6፡19-20።

3. ቤተክርስቲያን ደግሞ የተባረከች፣ የተቀደሰች እንዲሁም ለእግዚአብሔር ፈቃድ እና ቃል በመታዘዟለ ለእግዚአብሔር ይዞታ እና ጥቅም ተለይታለች። ዮሐንስ 17፡15-19።

4

ሐ. ደግሞም ቤተ ክርስቲያን ካቶሊካዊት /ብዙ ነገር የያዘች ናት።

1. ቤተክርስቲያን ሁለቱንም ብዝሀ-ባህላዊ እና ታሪክ ተሻጋሪ ናት፦ ያም ማለት በሁሉም ዘመናት እና ጊዜያት ከተለያየ ባህል የመጡ አማኞችን ያካትታል። ይህም በባህል፣ ወይም በቋንቋ፣ ወይም በጎሳ፣ ወይም በአገር አይገደብም።

ሀ. ራእይ 5.8-10

ለ. ራእይ 7፡9-10

Made with FlippingBook - professional solution for displaying marketing and sales documents online