Theology of the Church, Amharic Student Workbook
/ 1 3 9
የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት
በተቻለ ፍጥነት ያድርጉት። እነሱን በሚመለከት በሚሰሩት ስራ አስቀድመው ማቀድዎን ያረጋግጡ ይህም የትኛውንም ስራዎ ወይም አሳይመንት ዘግይተው በማስገባት ከሚደርስቦት የውጤት መቀነስ ይጠብቆታል።
የማጠቃለያ ፈተና ማሳሰቢያ
የመጨረሻው የቤት ውስጥ ፈተና ይሆናል፣ እና ከመጀመሪያዎቹ ሶስት አጫጭር ፈተናዎች የተወሰዱ ጥያቄዎችን እና ከዚህ ትምህርት ከተወሰዱ መርጃ መሳሪያዎች ላይ የወጡ አዳዲስ ጥያቄዎችን እንዲሁም ለቁልፍ ማጣመርያ ጥያቄዎች አጭር መልስዎን የሚጠይቅ የፅሁፍ ጥያቄዎችን ያካትታል። እንዲሁም በፈተና ላይ ለትምህርቱ የተሸመደዱትን ጥቅሶች ለማንበብ ወይም ለመጻፍ እቅድ ማውጣት አለብዎት። ፈተናዎን ሲጨርሱ እባክዎን አማካሪዎን ያሳውቁ እና ቅጂዎን ማግኘታቸውን ያረጋግጡ። እባክዎን ያስተውሉ፡ የመጨረሻውን ፈተና ካልወሰዱ እና ሁሉንም የሚጠበቅቦትን አሳይመንቶች ለአማካሪዎ (የአገልግሎት ፕሮጀክት፣ የትርጉም ፕሮጄክት እና የማጠቃለያ ፈተና) ካላስገቡ የሞጁል ውጤትዎ ሊወሰን አይችልም። ጌታ ኢየሱስ አንድ ቀን የራሱ ሙሽራ የሚሆነውን ሕዝብ ከምድር እየሰበሰበ ነው ይህም ከአምላክ ጋር በእምነት በእርሱ የተዋሐደ ውብ የሆነ አዲስ የሰው ልጅ በአዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ አገልጋዮቹ ተከብሮ እንዲኖር ነው። ትንንሽ የስብከተ ወንጌል ስብስቦቻችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች፣ የሕዋስ ቡድኖች፣ የአምልኮ አገልግሎቶች እና ሌሎች ስብሰባዎች የእግዚአብሔርን አዲስ የሰው ልጅ የሚያንፀባርቁ ባይመስሉም የነገሩ እውነት እኛ የእግዚአብሔር ነን። በጌታ እጅ በተሰራች፣ እግዚአብሔር ለዘላለም በሚከበርባት አዲስ ከተማ ውስጥ ወደ ኤደናዊ ግርማዋ በምትመለስ ምድር መካከል ለዘላለም እንኖራለን፣። እኛ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ቤተሰብ አባላት ነን እናም የእኛ ተግባር ክርስቶስን እና መንግስቱን እርሱ በሚገባው ክብር፣ ልቀት እና ግልጽነት መወከል ነው። ጌታ እግዚአብሔር በልጁ በኩል በላያችን ላፈሰሰው ፍቅር እና ጸጋ ብቁ ሰዎችን ለማዘጋጀት ይረዳ ዘንድ የዚህን ሞጁል እውነት ይጠቀመው። “ኦ ቅዱሳን ወደ ውስጥ ሲገቡ….”
ስለዚህ ትምህርት (ሞጁል) የመጨረሻ ቃል
4
Made with FlippingBook - professional solution for displaying marketing and sales documents online