Theology of the Church, Amharic Student Workbook

/ 1 4 7

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

አ ባ ሪ 5 ክሪስተስ ቪክተር - የተቀናጀ ራዕይ ለክርስቲያን ሕይወት እና ምስክርነት ቄስ ዶ/ር ዶን ኤል ዴቪስ

ለቤተክርስቲያን • ቤተክርስቲያን በዓለም ውስጥ የኢየሱስ ተቀዳሚ ቅጥያ ናት • የአሸናፊውና የተነሣው ክርስቶስ የተዋጀችው ሀብት • ላኦስ: የእግዚአብሔር ህዝብ • የእግዚአብሔር አዲስ ፍጥረት - የወደፊት መኖር • የመጣውና ገና የሚመጣው መንግሥት ስፍራ እና ወኪል

ለሥነ-መለኮት እና አስተምህሮ • ስለክርስቶስ ድል ስልጣን ያለው ቃል - ሐዋርያዊ ወግ - ቅዱሳት መጻሕፍት • ስለ እግዚአብሔር ታላቁ ታሪክ ሥነ መለኮታዊ ማመሳከሪያ • ክሪስተስ ቪክተር በዓለም ውስጥ ትርጉም እንዳለው መሠረታዊ ሥነ-መለኮታዊ ማዕቀፍ • የኒቅያ የሃይማኖት መግለጫ: የእግዚአብሔር ድል አድራጊ ፀጋ ታሪክ

ለመንፈሳዊነት • በእግዚአብሔር ህዝብ መካከል የመንፈስ ቅዱስ መገኘት እና ኃይል • የመንፈስ ስርዓተ ልምምዶች መካፈል • ስብሰባዎች ፣ ትምህርቶች ፣ ሥርዓተ አምልኮ እና በአላት በቤተክርስቲያን አመት ውስጥ • በዕለት ተዕለት ህይወታችን ምት ውስጥ የተነሳውን የክርስቶስን ሕይወት መኖር

ለአምልኮ • የትንሳኤው ሰዎች - የእግዚአብሔር ህዝብ የማያልቀው ክብረ በዓል • በአምልኮታችን ውስጥ የክርስቶስ የሆኑ ክስተቶችን ለመታሰቢያው ማድረግና መሳተፍ • ቃሉን ማዳመጥና ምላሽ መስጠት • በማዕድ ላይ መለወጡ ፣ የጌታ እራት • የአብ በወልድ በኩል በመንፈስ መኖር

ለስጦታዎች • የእግዚአብሔር ቸርነት ስጦታዎች እና ጥቅሞች ከክሪስተስ ቪክተር • የመጋቢያዊ የአገልግሎት ዘርፎችን ወደ ቤተክርስቲያን • የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን የመስጠት ሉዓላዊነት • መጋቢነት - መለኮታዊ ፣ የተለያዩ ስጦታዎች ለጋራ ጥቅም

ክሪስተስ ቪክተር ክፋትንና ሞትን የሚያጠፋ የፍጥረትን የሚያድስ ኃጢአትና እርግማንን ድል አድራጊ ሰይጣንን ሰባሪ

ለስብከተ ወንጌል እና ለሚሽንቅ • የወንጌል አገልግሎት ክርስቶስ ቪክቶርን እንደ

ለፍትህ እና ርህራሄ • በቤተክርስቲያን በኩል የኢየሱስን ደግነትና ልግስና መግለጫዎች • ቤተክርስቲያን የመንግሥቱን ሕይወት ታሳያለች • ቤተክርስቲያን የመንግሥተ ሰማያትን ሕይወት እዚህም ሆነ አሁን ታሳያለች • በነፃ እንደተቀበልን በነፃ እንሰጠዋለን (የትምክህት ወይም የኩራት ስሜት የለም) • ፍትህ እንደሚመጣው መንግሥት ተጨባጭ ማስረጃ

እንደማያሳፍር መግለጫ እና ማሳያ ለዓለም ማቅረብ • ወንጌል እንደመንግሥቱ ቃል ኪዳን የምስራች ቃል • የእግዚአብሔር መንግሥት በናዝሬቱ ኢየሱስ አካል እንድትመጣ እናውጃለን • ታላቁ ተልእኮ - ወደ አህዛብ ሁሉ በመሄድ የክርስቶስ እና

የመንግሥቱ ደቀ መዛሙርት ማድረግ • ክርስቶስን እንደ ጌታና መሲሕ ማወጅ

Made with FlippingBook - professional solution for displaying marketing and sales documents online