Theology of the Church, Amharic Student Workbook

/ 1 4 9

የ ቤ ተ ክ ር ስ ቲ ያ ን ሥ ነ - መ ለ ኮ ት

አ ባ ሪ 7 የቅዱሳት መጻሕፍት ማጠቃለያ ቄስ ዶ/ር ዶን ኤል ዴቪስ

1. ኦሪት ዘፍጥረት - ጅማሬዎች ሀ. አዳም ለ. ኖህ ሐ. አብርሃም

23. ትንቢተ ኢሳይያስ - የእግዚአብሔር ፍትህ (ፍርድ) እና ፀጋ (መጽናኛ) ሀ. የቅጣት ትንቢቶች ለ. ታሪክ ሐ. የበረከት ትንቢቶች 24. ትንቢተ ኤርምያስ - የይሁዳ ኃጢአት ወደ ባቢሎን ምርኮ አመራ ሀ. የኤርምያስ ጥሪ ፣ ኃይል ተሰጥቶታል ለ. ይሁዳ ተኮነነ ፣ ተገማቹ የባቢሎን ምርኮ

12. 2ኛ ነገሥት - የተከፋፈለ መንግሥት ሀ. ኤልሳዕ ለ. እስራኤል (የሰሜናዊው መንግሥት መውደቅ) ሐ. ይሁዳ (የደቡብ መንግሥት መውደቅ) 13. 1ኛ ዜና መዋዕል - የዳዊት ቤተመቅደስ ዝግጅቶች ሀ. የትውልድ ሐረግ ለ. የሳኦል አገዛዝ መጨረሻ ሐ. የዳዊት መንግሥት መ. የቤተመቅደስ ዝግጅቶች 14. 2ኛ ዜና መዋዕል - መቅደስ እና አምልኮ ተትቷል ሀ. ሰለሞን ለ. የይሁዳ ነገሥታት 15. መጽሐፈ ዕዝራ - አናሳዎች (ቅሬታዎች) ሀ. መጀመሪያ ከምርኮ መመለስ - ዘሩባቤል ለ. ሁለተኛ ከምርኮ መመለስ - ዕዝራ (ካህን) 16. መጽሐፈ ነህምያ - በእምነት እንደገና መገንባት ሀ. ቅጥሮችን እንደገና መገንባት

32. ትንቢተ ዮናስ - የአሕዛብ መዳን ሀ. ዮናስ አልታዘዝም ለ. ሌሎች ደግሞ ተሰቃዩ ሐ. ዮናስ ተቀጣ

መ. ይስሐቅ ሠ. ያዕቆብ ረ. ዮሴፍ

መ. ዮናስ ታዘዘ; በሺዎች የሚቆጠሩ ዳኑ ሠ. ዮናስ ቅር ተሰኘ ፣ ለነፍስ ፍቅር የለውም 33. ትንቢተ ሚክያስ - የእስራኤል ኃጢአት ፣ ፍርድ እና ተሃድሶ ሀ. ኃጢአት እና ፍርድ ለ. ጸጋ እና የወደፊቱ ተሃድሶ ሐ. ይግባኝ እና አቤቱታ ሀ. እግዚአብሔር ኃጢአትን ይጠላል ለ. የነነዌ ጥፋት ተተንብዮአል ሐ. የጥፋቱ ምክንያቶች 35. ትንቢተ ዕንባቆም - ጻድቅ በእምነት ይኖራሉ ሀ. የይሁዳ ያልተፈረደ ኃጢአት ቅሬታ ለ. ከለዳውያን ይቀጣሉ ሐ. የከለዳውያን ክፋት ቅሬታ መ. ቅጣት ቃል ገብቷል ሠ. ለተሃድሶ የሚሆን ጸሎት; በእግዚአብሔር ላይ እምነት 36. ትንቢተ ሶፎንያስ - የባቢሎን ወረራ የጌታን ቀን ያበራል ሀ. በይሁዳ ላይ የተደረገው ፍርድ ታላቁን የጌታን ቀን የሚያመለክት ነው ለ. በኢየሩሳሌምና በጎረቤቶቿ ላይ 37. ትንቢተ ሐጌ - መቅደሱን እንደገና መገንባት ሀ. ቸልተኝነት ለ. ድፍረት ሐ. መለያየት መ. ፍርድ 38. ትንቢተ ዘካርያስ - ሁለቱ የክርስቶስ መምጣቶች ሀ. የዘካርያስ ራዕይ ለ. የቤተል ጥያቄ; የይሖዋ መልስ ሐ. የሀገር ውድቀት እና መዳን 39. ትንቢተ ሚልክያስ - ችላ ማለት ሀ. የካህኑ ኃጢአት ለ. የህዝቡ ኃጢአት ሐ. ጥቂት ታማኞች 34. ትንቢተ ናሆም - ነነዌ ተኮነነች የሚደረገው የፍርድ ውሳኔ በአህዛብ ሁሉ የሚደረገውን የመጨረሻ ፍርድ የሚያመላክት ነው ሐ. ከፍርድ በኋላ እስራኤል መልሳ ታድሳለች

2. ኦሪት ዘፀአት - መዋጀት (መውጣት) ሀ. ባርነት ለ. ነፃ መውጣት ሐ. ሕግ መ. ድንኳን 3. ኦሪት ዘሌዋውያን - አምልኮ እና ህብረት ሀ. ስጦታዎች እና መሥዋዕቶች ለ. ካህናት ሐ. ክብረ በዓላት 4. ኦሪት ዘኁልቁ - አገልግሎት እና እርምጃ ሀ. የተደራጀ ለ. መቅበዝበዞች

ሐ. ተሃድሶ ቃል ተገብቷል መ. የተተነበየ ፍርድ ተፈረደ ሠ. በአሕዛብ ላይ የተነገሩ ትንቢቶች ረ. የይሁዳ ምርኮ ማጠቃለያ

25. ሰቆቃወ ኤርሚያስ - በኢየሩሳሌም ላይ ዋይታ ሀ. የኢየሩሳሌም መከራ ለ. በኃጢአት ምክንያት ተደመሰሰች ሐ. የነብዩ መከራ

5. ኦሪት ዘዳግም - መታዘዝ

መ. የአሁኑ ባድማ ወይስ/ከ ያለፈው ግርማ ሠ. ወደ እግዚአብሔር የምህረት ይግባኝ

ሀ. ሙሴ ታሪክን እና ህግን መለስ ብሎ ቃኝቷቸዋል ለ. ሲቪል እና ማህበራዊ ህጎች

ለ. ሪቫይቫል/መነቃቃት ሐ. የሃይማኖት ማሻሻያ

26. ትንቢተ ሕዝቅኤል - የእስራኤል ምርኮ እና መልሶ መታደስ ሀ. ፍርድ በይሁዳ እና በኢየሩሳሌም ላይ ለ. ፍርድ በአሕዛብ ላይ ሐ. እስራኤል ታደሰች ፣ የኢየሩሳሌም የወደፊት ክብር

ሐ. የፍልስጤም ቃል ኪዳን መ. የሙሴ በረከት እና ሞት

17. መጽሐፈ አስቴር - አዳኝ ሴት ሀ. አስቴር ለ. ሐማ ሐ. መርዶክዮስ

6. መጽሐፈ ኢያሱ - ቤዛነት (መመለስ) ሀ. መሬቱን ድል ማድረግ ለ. ምድሪቱን መከፋፈል ሐ. የኢያሱ መሰናበት 7. መጽሐፈ መሳፍንት - የእግዚአብሔር ማዳን ሀ. አለመታዘዝ እና ፍርድ ለ. የእስራኤል አሥራ ሁለት መሳፍንት ሐ. ሕግ አልባ ሁኔታዎች

መ. ነፃ ማውጣት - የፑሪም በዓል

27. ትንቢተ ዳንኤል - የአሕዛብ ጊዜ

18. መጽሐፈ ኢዮብ - ለምን ጻድቃን ይሰቃያሉ ሀ. ጻድቁ ኢዮብ ለ. የሰይጣን ጥቃት ሐ. አራት ፈላስፋ ጓደኞች መ. እግዚአብሔር ሕያው ነው 19. መዝሙረ ዳዊት - ጸሎት እና ምስጋና ሀ. የዳዊት ጸሎቶች ለ. አምላካዊ መከራ ፣ ነፃ መውጣት ሐ. እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ይሠራል መ. የእግዚአብሔር ህዝብ መከራ - በጌታ አገዛዝ ያበቃል ሠ. የእግዚአብሔር ቃል (የመሲሑ መከራ እና የክብር መመለስ)

ሀ. ታሪክ; ናቡከደነፆር ፣ ብልጣሶር ፣ ዳንኤል ለ. ትንቢት

28. ትንቢተ ሆሴዕ - እምነት ማጉደል ሀ. እምነት ማጉደል

8. መጽሐፈ ሩት - ፍቅር ሀ. ሩት መረጠች ለ. ሩት ሰራች ሐ. ሩት ጠበቀች መ. ሩት ተሸለመች

ለ. ቅጣት ሐ. ተሃድሶ

29. ትንቢተ ኢዩኤል - የጌታ ቀን ሀ. የአንበጣ መቅሰፍት

9. 1ኛ ሳሙኤል - ነገሥታት ፣ የክህነት እይታ ሀ. ኤሊ ለ. ሳሙኤል

ለ. የወደፊቱ የጌታ ቀን ክስተቶች ሐ. የወደፊቱ የጌታ ቀን ቅደም ተከተል

ሐ. ሳኦል መ. ዳዊት

20. መጽሐፈ ምሳሌ - ጥበብ ሀ. ጥበብ ወይስ/ከ ሞኝነት ለ. ሰለሞን ሐ. ሰለሞን - ሕዝቅያስ መ. አጉር ሠ. ልሙል 21. መጽሐፈ መክብብ – ከንቱነት ሀ. ሙከራ ለ. ምልከታ ሐ. ከግምት ማስገባት

30. ትንቢተ አሞጽ - እግዚአብሔር ኃጢአት ላይ ይፈርዳል ሀ. ጎረቤቶች ተፈረደባቸው ለ. እስራኤል ተፈረደባት ሐ. የወደፊቱ የፍርድ ራዕይ መ. የእስራኤል ያለፈ የፍርድ በረከቶች 31. ትንቢተ አብድዩ - የኤዶምያስ መጥፋት ሀ. ጥፋቱ ተንብዮአል ለ. የጥፋቱ ምክንያቶች ሐ. የእስራኤል የወደፊት በረከት

10. 2ኛ ሳሙኤል - ዳዊት

ሀ. የይሁዳ ንጉሥ (9 ዓመት - ኬብሮን) ለ. የእስራኤል ሁሉ ንጉሥ (33 ዓመት - ኢየሩሳሌም) 11. 1ኛ ነገሥት - የሰለሞን ክብር ፣ የመንግሥቱ ውድቀት ሀ. የሰለሞን ክብር ለ. የመንግሥቱ ውድቀት ሐ. ነቢዩ ኤልያስ

22. መሓልየ መሓልይ - የፍቅር ታሪክ

Made with FlippingBook - professional solution for displaying marketing and sales documents online