Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 1 7 9

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

1. በሰዋስው፣ በቃላት ፍቺዎች፣ እና በከፍተኛና ዝቅተኛ ትችቶች ላይ የባለሙያዎችን አስተያየት በማካፈል የቅዱሳት መጻሕፍትን ትርጉም ማስተዋልን የሚሰጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ አጋዥ ነው።

2. የምንባብ ጥናት ማብራሪያዎች ታሪካዊ እውነታዎች እና የመጽሐፍ ቅዱሳዊው ዓለም ባህላዊ ግንዛቤዎች አንድ ጽሑፍ ግንዛቤ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉባቸውን መንገዶች ግንዛቤ ይሰጣሉ።

ለ. የማመሳከሪያው አጠቃቀም

1. እንደ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ተርጓሚ የጽሑፉን ቋንቋ እና ሰዋሰው የበለጠ ግልጽ በሆነ መልኩ ማንበብ እንድትችል ያደርግሃል።

2. ቀደምት ተደራሲያን ጽሑፉን በሚረዱበት መንገድ ላይ ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ የታሪክ ክስተቶችን እና ባህላዊ አመለካከቶችን ማግኘት ያስችላል።

4

ሐ. የማመሳከሪያው ምርጫ

1. The New Bible Commentary (InterVarsity Press)

2. The Expositor’s Bible Commentary (Zondervan)

3. Tyndale Old Testament Commentaries (InterVarsity Press)

4. Tyndale New Testament Commentaries (InterVarsity Press)

5. The New International Commentary on the New Testament (Eerdmans)

Made with FlippingBook flipbook maker