Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 1 9 1

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

IV. ማብራሪያዎች

ሀ. ዓላማ፡- ማብራሪያዎች የአንድን የቅዱሳት መጻሕፍት መጽሐፍ ምስክርነት፣ ግኝቶች እና ግንዛቤዎች ከአንድ መጋቢ፣ ምሁር ወይም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ተርጓሚ እይታ አንጻር ማብራሪያ የሚሰጡን አጋዥ መሳሪያዎች ናቸው።

1. ለትርጉም አጋዥ፡- ማብራሪያዎች ለትርጉም ምትክ አይደሉም።

2. ስለ አንድ የተወሰነ የቅዱሳት መጻሕፍት መጽሐፍ ምስክርን፣ ግኝቶችን እና ግንዛቤዎችን ይሰጠናል፡- ማብራሪያ የጽሑፉን ትንተና በአስተያየት ሰጪው ዕውቀትና ልምድ ላይ የተመሠረተ ነው።

3. ከመጋቢው፣ ምሁር፣ ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ እይታ፡- ማብራሪያዎች በመረጃ የተደገፉ አስተያየቶች ናቸው።

ለ. የማብራሪያዎች ዓይነቶች

4

1. ነጠላ ጥራዝ እና ብዙ ጥራዝ ስብስቦች፡- አዲሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ እጅግ በጣም ጥሩ የነጠላ ጥራዝ ማብራሪያ ነው።

2. የጥሞና ማብራሪያዎች

ሀ. ዓላማው፡ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለማንበብ በየዕለቱ እርዳታ ለመስጠት እና ከእግዚአብሔር ጋር ለመራመድ

ለ. William Barclay, Daily Study Bible Series (devotional not a scholarly commentary)

Made with FlippingBook flipbook maker