Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide
1 9 2 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
3. የአስተምህሮ (ሥነ-መለኮታዊ) ማብራሪያዎች
ሀ. ዓላማው፡ በቅዱሳት መጻሕፍት ዋና ዋና ትምህርቶች ላይ የሥርዓተ መለኮትን ስልታዊ አያያዝ በማሰብ ትርጓሜ መስጠት
ለ. የካልቪን አስተያየት
ሐ. ቤተ እምነቶች እና ቡድኖች በባህላቸው ውስጥ ያሉ ምሁራንን የቅዱሳት መጻህፍት ንባብ ከቦታው አንጻር እንዲያቀርቡ ሊያዝዙ ይችላሉ (Broadman’s Bible Commentary–Southern Baptist connection)።
4. የምንባብ ጥናት ማብራሪያዎች
ሀ. ዓላማ፡ ለጥሩ ትርጓሜ ዓላማ በቋንቋ፣ ታሪክ፣ ባህል እና የጽሑፉ ሰዋሰው ላይ ጠቃሚ መረጃ ለመስጠት የተነደፉ ማብራሪያዎች
4
ለ. The Tyndale Old Testament Commentaries, The Tyndale New Testament Commentaries, The New International Commentary of the New Testament
ሐ. ምሁራዊ፣ ጥልቅ፣ የቅዱሳት መጻሕፍት ጥናት ለሚጀምሩ ከበድ ያለ
5. ሆሚሌቲክ (ፑልፒት) ማብራሪያዎች
ሀ. ዓላማው፡ ሥራ የበዛበትን ሰባኪ ወይም አስተማሪ በቅዱሳት መጻሕፍት ጥቅሶች ላይ በመመስረት ስብከቶችን እና/ወይም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን ለማዘጋጀት እና ለማቅረብ ግብአቶችን መስጠት
Made with FlippingBook flipbook maker