Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 1 9 3

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ለ. The Tyndale Old Testament Commentaries, The Tyndale New Testament Commentaries, The New International Commentary of the New Testament

ሐ. ማብራሪያዎችን መጠቀም

1. ማስጠንቀቂያዎች

ሀ. ማብራሪያዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ጽሑፍ ጥናት ፈጽሞ መተካት የለባቸውም። ጥናትህን ማብራሪያዎችን በማጣቀስ አትጀምር።

ለ. ሁሉም ማብራሪያዎች በተለየ አተያይ መሰረት እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ተረዳ።

ሐ. በራስህ ጥናት ውስጥ የምንባብ ማብራሪያዎችን እንደ መጀመሪያ ዓይነት ተጠቀም።

4

መ. የየትኛውንም ማብራሪያ ግምገማ በቀጥታ ከጽሑፉ እና በትልቁ ደግሞ ከቅዱሳት መጻሕፍት ትምህርት ጋር ለማረጋገጥ ሳትሞክር እንዲሁ እንደ እውነት አትቀበል።

2. አጠቃቀም

ሀ. አንተ የምትጠቅሰውን ማብራሪያ ስፖንሰር ያደረገው እና/ወይም የፃፈው ሰው/ ሰዎች ማን እንደሆኑ ዕወቅ።

ለ. ጥናትህን አጠናቅቀህ የራስህን መርሆች እስካላወጣህ ድረስ ማብራሪያውን መጠቀምህን ለሌላ ጊዜ አስተላልፍ (ሁለተኛው ደረጃ)።

ሐ. ሃሳቦችንንና አስተያየቶችህን በምትቀርጽበት ጊዜ ሀሳቦችህን ደጋግመህ ለመፈተሽ ማብራሪያዎቹን ተጠቀም።

Made with FlippingBook flipbook maker