Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 1 9 5

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

ለ. ዘዳ. 32.4

ሐ. መዝ. 100.5

መ. መዝ. 119.160

ሠ. መዝ. 138.2

ረ. ቲቶ 1.2

2. የቱንም ያህል ምሁር፣ አዋቂ ወይም ልምድ ያለው ተንታኝ ቢሆን የቅዱሳት መጻሕፍትን ምስክርነት የሚጻረር ምንም ነገር አትቀበል። ከቅዱሳት መጻሕፍት ትምህርት ጋር ካልተስማሙ ተሳስተዋል!

ሀ. የሐዋርያት ሥራ 17፡11

4

ለ. መዝ. 119.100

ሐ. ኢሳ. 8.20

3. ሁሉን ፈትኑ፡ መልካሙን ያዙ (ማለትም፣ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚስማማውን)፣ 1ኛ ተሰ. 5.21.

Made with FlippingBook flipbook maker