Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 8 7

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

4. በሁሉም ቦታ ሁሉንም የሚያስተሳስር (በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም ሃሳብ የሚገልጽ)

5. ለሌሎች ግልጽ በሆነና ለመረዳት በሚያስችል መንገድ መግለጽ ይቻላል

ሐ. የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓት እንዴት መግለጽ ይቻላል

1. ምንባቦቹን በጥንቃቄ በማጥናት ዝርዝር ጉዳዮቹን በመመልከት “በእርነሱ ዓለም” ውስጥ ያለውን ትርጉም መረዳት ትችላለህ።

2

2. በጽሁፉ ውስጥ የተገለጹትን ማዕከላዊ ትምህርቶችን ወይም ሀሳቦችን ፈልግ።

3. መሰረታዊ መርሆችህን በቀላል ገላጭ መንገድ አስቀምጥ፡ ወደ አገልግሎት የተጠሩት በአገልግሎቱ መተዳደሪያቸውን እንዲያደርጉ ተፈቅዶላቸዋል።

4. በአጭር ቃላት አስቀምጠው።

5. አንድን ሐሳብ በአረፍተ ነገር ወይም በምሳሌ መልክ ግለጽ።

6. ግልጽና ቀላል ቋንቋ ተጠቀም።

7. መግለጫው የሚከተሉትን ነጥቦች የተከተለ መሆኑን አረጋግጥ

ሀ. የጥናት ግኝቶችህን ጠቅለል አድርጎ ያቀርባል፡ ደረጃ አንድ ላይ ጥልቅ እና ጥንቃቄ የተሞላበት ስራ መስራት አያስፈልግህም፤ መርህ ለማውጣትም ይህን ደረጃ አትጠቀም።

ለ. የአንቀጹን ትርጉም ይገልፃል፡ ከጽሁፉ መልእክት እምብርት ይደርሳል

Made with FlippingBook flipbook maker