Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide
/ 8 9
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
ሠ. ጳውሎስ ረቢ፡ ለቆሮንቶስ ሰዎች መርሆችን ማውጣት
1. የጳውሎስ የመጀመሪያ ምሳሌ፡- 1 ቆሮ. 9፡10 - “ይህን የሚለው ፈጽሞ ስለ እኛ አይደለምን? የሚያርስ በተስፋ ሊያርስ የሚያበራይም እንዲካፈል በተስፋ ሊያበራይ ስለሚገባው በእውነት ስለ እኛ ተጽፎአል።”
2. የጳውሎስ ሁለተኛ ምሳሌ፡- 1 ቆሮ. 9፡13 - “በመቅደስ ነገር የሚያገለግሉ ከመቅደስ የሆነውን ነገርን እንዲመገቡ፥ በመሠዊያውም የሚጸኑ ከመሠዊያው እንዲካፈሉ አታውቁምን?”
3. የጳውሎስ መርህ፡- 1 ቆሮ. 9፡14 - “እንዲሁ ደግሞ ወንጌልን የሚሰብኩ ከወንጌል ቀለብ እንዲቀበሉ ጌታ ደንግጎአል።”
2
ረ. የጳውሎስን መርህ ከቅዱሳት መጻሕፍት መረዳት
1. እርሱ የሚጀምረው በአሳሳቢ ጉዳይ ነው፡- ሐዋርያነቱ በመከላከል
2. ቅዱሳት መጻሕፍትን ከሌሎች ቅዱሳት መጻሕፍት ጋር አነጻጽሯል፡ 1ኛ ቆሮንቶስ 9፡ 10 ከዘጸአት 29፡32-33፤ ዘኍልቍ 18.21.
3. በእውነተኛ ህይወት ያለውን መርሆ ያሳያል፡ ወታደር፣ እረኛ፣ ገበሬ፣ የቤተመቅደስ አገልጋይ።
4. በራሱ ሁኔታ ላይ ይተገብረዋል፡- 1ኛ ቆሮ. 9፡11-12 - እኛ መንፈሳዊን ነገር የዘራንላችሁ ከሆንን የእናንተን የሥጋዊን ነገር እኛ ብናጭድ ትልቅ ነገር ነውን? ሌሎች በእናንተ ላይ ይህን መብት የሚካፈሉ ከሆኑ እኛማ ይልቁን እንዴታ? ነገር ግን የክርስቶስን ወንጌል እንዳንከለክል በሁሉ እንታገሣለን እንጂ በዚህ መብት አልተጠቀምንም።
Made with FlippingBook flipbook maker