Bible Interpretation, Amharic Mentor Guide

/ 9 1

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

3. ጥልቅ ዕይታ የሚገኘው እውነትን በጥንቃቄ በመፈለግና ለእሱ ለመታዘዝ ዝግጁ በመሆን ነው።

ሀ. ዕዝራ 7፡10

ለ. መዝ. 119.99-100

ሐ. 2 ጢሞ. 3.14-17

መ. ዕብ. 5.14

2

4. ትግበራ ማድረግ ማለት ማድረግ ያለብንን ነገር ለማድረግ ማወቅ ያለብንን ነገር ጌታ እንዲገልጥልን ማዳመጥ ማለት ነው። መዝሙር 139.23-24.

ሐ. የሁሉም ትግበራ ግብ ክርስቶስን መምሰል እና የእግዚአብሔር መንግሥት እድገት መሆኑን እወቅ።

1. ኢየሱስ እና መንግሥቱ የሐዋርያዊ ትውፊት እና የመልእክት ዋና ነገሮች ናቸው፣ የሐዋርያት ሥራ 28፡23፣ ዝከ. የሐዋርያት ሥራ 28፡31.

2. የእግዚአብሔርን መንግስት እና ጽድቁን ከምንም በላይ መፈለግ አለብን፣ ማቴ. 6.33.

3. የክርስቶስን ትእዛዛት መጠበቅ የክርስቲያናዊ ደቀመዝሙርነት ዋና ነገር ነው፣ ማቴ. 7፡24-27።

Made with FlippingBook flipbook maker