Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
1 1 8 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
1. የህግ ዓይነቶች
ሀ. አስገዳጅ ህጎች (“ይህን አድርግ”)
ለ. የተከለከሉ ህጎች (“ይህን አታድርግ”)
ሐ. የሁኔታዎች ሕግ (“ይህን ካደረግክ . . . “)
2. ብሉይ ኪዳን “ቶራ” ዘፀአት-ዘዳግም እና ሕጉ እና ነቢያት
ሀ. የቃል ኪዳኑ ሕግ ዘጸአት
3
ለ. ዘዳግም 12-25
ሐ. የቅድስና ደንብ ዘሌዋውያን 17-26
እነዚህ ሕጎች የፍትሕ ጉዳዮችን፣ የፍትሐብሔር ሕግን፣ የወንጀል ሕግን፣ ግድያንና ጥቃትን፣ ስርቆትን፣ ቸልተኝነትንና ጉዳት ማድረስን፣ ሥነ ምግባራዊና ሃይማኖታዊ ጥፋትን፣ የቤተሰብ ጉዳዮችን፣ ባርነትን፣ ዓለም አቀፍ ሕጎችንና ከሁሉ በላይ ደግሞ በእግዚአብሔር ፊት ከግልና ከጋራ ቅድስና ጋር የተያያዙ ሕጎችን ይጨምራሉ።
3. አዲስ ኪዳን “nomos” የክርስቶስ “ሕግ” እና በሐዋርያት ጽሑፎች ውስጥ ያለው ትርጉም
ሀ. የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍትን፣ የሲና ቃል ኪዳን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚገልጽ የአምላክን ሕግ ይጠቅሳል
ለ. ሕግን የእምነትና የአምልኮን ሥርዓት መርህ አድርጎ መመልከት
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker