Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

/ 1 2 1

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

መ. በቋንቋ እና በምልክት ርቀት ምክንያት እጅግ በጣም ውስብስብ እና አስቸጋሪ

5. ትንቢት የእግዚአብሔርን ሥነ ምግባራዊ አመለካከትና ልብ ይገልጻል።

6. ትንቢት እግዚአብሔር የታሪክ ገዥ እንደመሆኑ መጠን ያለውን አስተሳሰብና ፈቃድ ይገልጻል።

ሠ. የጥበብ ሥነ-ጽሑፎች በጥንታዊው የቅርብ ምስራቅ የተለመዱ የስነ-ጽሁፍ ዘውጎች ቤተሰቦች ለስኬታማ ኑሮ መመሪያ የሚሰጡ ወይም የሰዎች ህልውና ውስብስብነት የሚታሰብባቸው ናቸው (አዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፣ ገጽ 1257-58)

1. “ምሳሌዎች” አጭርና ግልጽ መግለጫዎች

3

2. ሞኖሎጎች ወይም ውይይቶች - ከሰው ልጆች እና ከእግዚአብሔር ጋር የተያያዙ ጥልቅ ጥያቄዎችን ፣ አጣብቂኝዎችን እና ስጋቶችን ለመዳሰስ የታቀዱ ግንኙነቶች

3. በመዝሙር፣ በምሳሌ፣ በኢዮብ፣ በመክብብና በመዝሙር መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት ጥበብ ያዘሉ መጻሕፍት

4. የጥበብ ሥነ ጽሑፍ ባህሪዎች

ሀ. ከድምጹ የተነሳ ምደባ

ለ. በመተንተን ላይ መመርመር

ሐ. ለማስታወስና ለሌሎች ለማስተላለፍ ታስቦ የተዘጋጀ

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker