Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

/ 1 2 5

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

7. የማሳመን ችሎታ ዮሐንስ፣ የዮሐንስ ወንጌል

ትረካም ሆነ ትንቢት እነዚህ ዓላማዎች በአንድ ጊዜ እንዲፈጸሙ የሚያስችላቸው ባህሪያት አሏቸው።

ለ. ስለራሳችን መሠረታዊ የሰው ልጅ ተሞክሮ ያለንን ግንዛቤ ለማስፋት

መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ በሚያጋጥሟቸው መሠረታዊ ልምዶች እና ጥያቄዎች ላይ በጥልቀት ያተኩራል ።

1. መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት የሚያስገኘው ጥቅም

2. የመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ-ባህሪያትን እንደ መሠረታዊ የሰው ልጅ ተሞክሮ መስተዋት መጠቀም

3

3. ከታላላቅ ጥያቄዎች ጋር እንድንታገል ያስችለናል:: ማን ነን፣ ከየት ነው የመጣነው፣ ወዴት ነው የምንሄደው፣ ስንሞት ወዴት ነው የምንሄደው ወዘተ

ሐ. እውነታውን በጣም ተጨባጭ በሆነ መልኩ እንድናሳይ ያስችለናል

1. የሥነ-ጽሑፍ ጥናት “ማሳየት እና መንገር” ነው-የሰው ልጅን እውነታ በቃል መልክ ማሳየት

2. የመጽሐፍ ቅዱስ ገጸ ባሕርያትን ታሪክና ትምህርት በመጠቀም “ሕይወት ምን እንደሚመስል” ማሳየት

3. በዚህ እውነታ ውስጥ እራሳችንን እንድናውቅ ለማስገደድ

4. የእነሱን ታሪክ እንደራሳችን አድርገን ስናስተናግድ ምናባዊና ስሜታዊነታችንን ማነቃቃት

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker