Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
1 3 6 /
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
3. ታሪኮች ለክርስትና እምነት ማህበረሰብ መደበኛ (የሥልጣን) ሆነው ይቆያሉ ።
4. የክርስትና ወጎች ራሳቸውን የሚገልጹት በታሪኮች አማካኝነት ነው።
5. የእግዚአብሔር ታሪኮች የእግዚአብሔር ህዝቦች ማህበረሰብ አስቀድመዋል፣ አዘጋጅተዋል፣ አበርክተዋል።
6. የማህበረሰቡ ታሪክ ወቀሳ፣ ተግሣጽ እና ተጠያቂነትን ያመለክታል።
7. ታሪኮች ሥነ-መለኮት ይፈጥራሉ።
8. ታሪኮች ብዙ ሥነ-መለኮቶችን ይፈጥራሉ።
3
9. ታሪኮች የአምልኮ ሥርዓትንና ቅዱስ ቁርባንን ይፈጥራሉ።
10. ታሪኮች ታሪክ ናቸው።
II. ትረካን (ታሪክን) ለመተርጎም አጠቃላይ አስፈላጊ አካላት በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኙትን ታሪካዊ ታሪኮችን ስናነብ፣ ታሪኮችን የሚገልጹ የተለያዩ ሥነ ጽሑፋዊ አባላትን ማወቅና በምናጠናቸው ጽሑፎች ውስጥ ያላቸውን አጠቃቀምና መስተጋብር ማወቅ ይኖርብናል።
ሀ. ታሪኩ የተፈጸመበትን ቦታ አምኖ መቀበል
1. ታሪኩን የሚናገረው ማን ነው? ለማን ነው? የት ነው? ለምንስ?
2. የታሪኩ አካባቢ ምንድነው?
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker