Bible Interpretation, Amharic Student Workbook

1 7 6 /

የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት

4. የስትሮንግ ኮንኮርዳንስ እና የቁጥር አወሳሰድ ስርዓቱን እናደግፋለን (Strong’s Exhaustive Concordance of the Bible [Word Publishing]).

V. የግሪክ እና የዕብራይስጥ መዝገበ ቃላት

ሀ. የመሳሪያው ፍቺ፡- ሌክሲከን የቃላትን ፍቺ ይሰጣል። ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የሚያገለግሉ ብዙ መዝገበ ቃላትም በተወሰነ የቅዱስ ቃሉ ጥቅስ ውስጥ የትኛው ትርጉም ጥቅም ላይ እንደዋለ ያሳያሉ። ገላጭ መዝገበ ቃላት በቃላት ፍቺ እና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማብራራት ተጨማሪ አስተያየቶችን ይሰጣሉ።

ለ. መሳሪያውን መጠቀም፡- ሌክሲከን የዕብራይስጡን ወይም የግሪክን ቃል ሙሉ ፍቺን እንድትመረምር እና የዚያን ቃል ትርጉም ለአንድ የተወሰነ ጽሑፍ እንድትረዳ ያስችልሃል።

ሐ. ለዕብራይስጥ እና ለግሪክ ቃል አጠቃቀም ጠቃሚ መሰረታዊ መሳሪያዎች

1. የዕብራይስጥ እና የግሪክ መጽሐፍ ቅዱስ የስትሮንግ መዝገበ ቃላት

4

2. የብሉይ እና የአዲስ ኪዳን የቫይን ኤክስፖዚተሪ መዝገበ ቃላት

መ. የስትሮንግን የቁጥር ስርዓት በመጠቀም የመርጃ መሳሪያዎች

1. ግሪክ

a. Vine’s Complete Expository Dictionary of Old and New Testament Words, W. E. Vine, Merrill F. Unger, and William White, Jr. (Nashville: Thomas Nelson Publishers, 1996).

b. The Complete Word Study Dictionary — New Testament, Spiros Zodhiates, Rev. ed. (Chattanooga: AMG Publishers, 1993).

Made with FlippingBook - Online Brochure Maker