Bible Interpretation, Amharic Student Workbook
/ 6 9
የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታት
3. የርቀትን እውነታ እውቅና መስጠት እና በቁም ነገር መውሰድ: Sitz im Leben (በህይወት ውስጥ ያለ ሁኔታ) ።
4. መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚያስችሉህን ትክክለኛ መሣሪያዎች አግኝ፤ እንዲሁም እነዚህን መሣሪያዎች መጠቀም ተማር፤ እነዚህ መሣሪያዎች የመጀመሪያውን ሁኔታ እንደገና ለመቅረጽ ይረዱሃል።
ሠ. ምሳሌ፦ የፋሲካ በዓል፣ 1 ቆሮንቶስ 5:7, 8
III. ደረጃ ሁለት:- አጠቃላይ መርሆችን ማወቅና መዘርዘር
2
ሀ. አጠቃላይ መሠረታዊ ሥርዓቶችን መማር የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?
1. “እውነታዎች ድፍን ያሉ ናቸው”፡- መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች ትርጓሜን ይፈልጋሉ፣ ትርጓሜውም ወደ መረዳት ይመራል።
2. ያለ መርሆች በቁርጥራጮች ብቻ እንቀራለን፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ያልተገናኙ እውነታዎችን እንጋፈጣለን።
3. አጠቃላይ መርሆች ከሌሎች ልምምድ ውስጥ ጥበብን እንድናገኝ ያስችሉናል፡ የመጽሐፍ ቅዱሳዊ የጉዳይ ጥናቶች ኃይል፣ ምሳ. 24.30-34.
ሀ. ስለ አንድ የተወሰነ ሁኔታ በጥንቃቄ የግል ምልከታ
ለ. የእነዚህን እውነታዎች ትርጉም ማሰላሰል እና ግምት ውስጥ ማስገባት
ሐ. በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ ሊሠራ የሚችል መሠረታዊ ሥርዓት (ምሳሌ) መመስረት
Made with FlippingBook - Online Brochure Maker