Church PLANT Manual, Amharic Edition

የቡድን መልመጃዎች፥ ሁሉንም በጋራ ማቀናጀት • 115

መልመጃ 10 የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቀን መቍጠሪያ ማዘጋጀት 1

ቡድናችሁ ቤተ ክርስቲያን ለመትከል ወይም ስልታዊዊ ዕቅድ ማዘጋጀት ያስፈልገዋል፤

መመሪያዎች ከኢቫንጄል አሠልጣኛችሁ ጋራ የቡድን መልመጃዎቻችሁን በምትሠሩበት ወቅት ባወጣችሁት ግብ መሠረት ለሚቀጥሉት 12 ወራት የሚሆን የቡድ ቀን መቍጠሪያ አዘጋጁ። • በሚታይ መልኩ ሰንጠረዥ አዘጋጁ 1. በሰንጠረዡ አናት ላይ የእያንዳንዱን ዐሥራ ሁለት ወራት ስም ከግራ ወደ ቀኝ አስፍሩ።

ሳምንት ግንቦት ሰኔ ሐምሌ ነሐሴ መስከረም ጥቅምት

1 2 3 4 5

2. ለቀጣይ ዐሥራ ሁለት ወራት የሚተገበሩትን እያንዳንዱን ግቦች ጻፉ • መጠናቀቅ ያለበት ነገር • የማጠናቀቂያ ጊዜ (ካስፈለገ የመጀመሪያ ጊዜ)

1 Adapted from an Evangel School exercise in Ripe for Harvest , pp. 464-466.

Made with FlippingBook - Share PDF online