Church PLANT Manual, Amharic Edition
የቡድን መልመጃዎች፥ ሁሉንም በጋራ ማቀናጀት • 121
የቀጣይ 12 ወራት ቍልፍ ግቦች • መደበኛ የቡድን ስብሰባ መጀመር በሚያዝያ 1
• የአካባቢውን የማኅበረ ሰብ ስብጥር መረጃ ማጠናቀቅ በሚያዝያ 15 • በአካባቢ ያሉ የማኅበረ ሰብ አገልግሎቶችን ማጥናት በግንቦት 1 • በአካባቢ ያሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን መጎብኘት በግንቦት 15 • በአካባቢው ውስጥ ያሉ አብያተ ክርስቲያናትን ማጥናት በሰኔ 1 • በአካባቢው ካሉ መጋቢዎች ጋራ የትብብር መርሐ ግብሮችን ማጥናት በሰኔ 15 • የአካባቢ ዳሰሳ ጥናት ማድረግ በሐምሌ 1 • ለዕጩ የቡድን አባላት የሚሆኑ ቍሳቊሶችን ማዘጋጀት በሐምሴ 15 • ከዕጩ የቡድን አባላትና እንግዶች ጋራ የመጀመሪያ ውይይት ማካሄድ በነሐሴ 1 • ዐዳዲስ የቡድን አባላትን ማሠልጠንና ማዘጋጀት በነሐሴ 15 • ሦስት የበይኘ መረብ ማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን መክፈት በመስከረም 1 • የቤተ ከርስቲያን አባላት ቅጽ ማዘጋጀት (የቤተ ክርስቲያን አባላት ሊሆኑ የሚችሉ) በመስከረም 15 • የቤተ ክርስቲያን ማስተዋወቂያና የአባላት ትምህርቶችን ማዘጋጀት በጥቅምት 1 • የጀማ ስብከተ ወንጌል መርሐ ግብር ማዘጋጀት በጥቅምት 30 • አድራሻቸውን የተቀበላችኋቸውን ሰዎች መከታተል “እየጸለይንላችሁ ነው” የሚል ካርድ ማዘጋጀት በኅዳር 15 • ከዕጩ የቡድን አባላትና እንግዶች ጋራ ሁለተኛ ስብሰባ ማድረግ በታኅሣሥ 1 • ዐዳዲስ አባላትን ማሠልጠንና ማዘጋጀት በታኅሣሥ 15 • የስብሰባ ቦታዎችን መወሰንና ማዘጋጀት በጥር 15 • የአምልኮ ቡድንና የስብከት መርሐ ግብር ማዘጋጀት በየካቲት 1 • ለቀጣይ ስድስት ወራት የሚሆን የስብከትና የአምልኮ መርሐ ግብሮችን ማዘጋጀት በየካቲት 15 • ኹነቶችንና እንግዶችን የተመለከቱ የመከታተያ ስልት መቀየስ በመጋቢት 1 • በአካባቢው ላሉ ሰዎች በየቤቱ እየሄዱ የስብከተ ወንጌል ወረቀቶችን መበተን በመጋቢት 15
• በማኅበረ ሚድያ ንቅናቄ ማድረግና መከታተል ሚያዝያ 1 • በፋሲካ ሰሞን ቤተ ክርስቲያኒቱን ማስጀመር በሚያዝያ 20
Made with FlippingBook - Share PDF online