Church PLANT Manual, Amharic Edition
120 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
ተጨማሪ መልመጃዎች የኢቫንጄል መምሪያ ሰነድ ናሙና
በኢቫንጄል የከተማ አብያተ ክርስቲያናት ተከላ ትምህርት ቤት የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ ሰነድ ቅጽ ላኪ አካል/ ቤተ እምነት/ አጋር ድርጅቶች/ ትስስሮች ፌርቪው ኮሚውኒቲ ቤተ ክርስቲያን የቤተ ክርስቲያን ተከላ ስም፥ ግሪንዴል ኮሚውኒቲ ቤተ ክርስቲያን የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ፥ የቤተ ክርስቲያን ተካይ ስም የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ ኢሜል፥ planter@madeupdomain.com የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ ስልክ፥ (555) 555-5555 ዋና የቡድን አባላትና የአገልግሎት ዘመን 1. ቡድን አባል 1 (5 ዓመታት) 2. ቡድን አባል 2 (3 ዓመታት) 3. ቡድን አባል 3 (2 ዓመታት) 4. ቡድን አባል 4 (1 ዓመት) ዒላማ የተደረገው አባላት፥ ግሪንዴል፣ ብሔር እና/ ወይም ያልተደረሱ የማኅበረ ሰብ ክፍሎች፥ ብዝኅ ባህል የግሪንዴል ማኅበረ ሰብ ያልተደረሱ ሕዝቦች (ካሉ)፥ የሉም የቤተ ክርስቲያን ራእይ፦ የግሪንዴል ማኅበረ ሰብን በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የምትደርስ ቤተ ክርስቲያን መሆን የቤተ ክርስቲያን ዕሴቶች፥ የእግዚአብሔርን ቃል ማስተማር፣ ማኅበረ ሰቡን መድረስ፣ ኅብረት የቤተ ክርስቲያን መገለጫ ( አንዱን ወይም ተስማሚ የሆኑትን ሁሉ ይምረጡ )
☐ አነስተኛ (የቤት) ቤተ ክርስቲያን [በግምት 20-50] ☒ የማኅበረ ሰብ ቤተ ክርስቲያን [በግምት 50-150] ☐ እናት ቤተ ክርስቲያን [200+]
Made with FlippingBook - Share PDF online