Church PLANT Manual, Amharic Edition
የቡድን መልመጃዎች፥ ሁሉንም በጋራ ማቀናጀት • 119
• የቤተ ክርስቲያን መገለጫዎች • ለቀጣዮቹ 12 ወራት የሚሆኑ ቍልፍ ግቦች (ዉሱን ሁኑ፥ ትልልቅ ግቦቻችሁንና የፍጻሜ ቀናቸውን ዘርዝሩ) • የመስክ አሠልጣኝ ስም፣ ኢሜል፣ እና ስልክ ቍጥር • ከመስክ አሠልጣኝ ጋራ የግንኙነት ጊዜያት (ቢያንስ ቤሦስት ወሩ) • ለመደበኛ የግምገማ ጊዜ የተመደቡ ጊዜያት (ጸሥግ፥ ቢያንስ በዓመት ሦስት ጊዜ) • ፊርማዎች (የቡድን መሪ፣ የኢቫንጄል የመስክ አሠልጣኝ፣ እና የኢቫንጄል ዲን) 2. ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ካጠናቀራችሁ በኋላ ኢቫንጄል መምሪያ ሰነዳችሁን አጠናቅቁ።
ማስታወሻ፥ በድጋሚ፣ ወደ በኋላ ላይ የቡድን አባል ለመጨመር ከወሰናችሁ የምታካትቱን ሰው በመደበኛው የቡድናችሁ ሂደት ውስጥ ብታሳልፉት ይመከራል። ሌሎች ቡድኖች ደግሞ የቡድኑን ራእይና ግብ ሙሉ በሙሉ ሳይረዱና ቊርጠኛ ሳይሆኑ በሚጨመሩ አባላት ሊቸገሩ ይችላሉ።
Made with FlippingBook - Share PDF online