Church PLANT Manual, Amharic Edition
118 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
መልመጃ 11 የኢቫንጄል ሰነዳችሁን አጠናቅቁ 1
ቡድናችሁ እንደ ስልታዊ ዕቅድና ከኢቫንጄል የመስክ አሠልጣኛችሁ ጋራ ሥልጠና ስምምነት ሆኖ የሚያገለግለውን ኢቫንጄል ሰነድ ማጠናቀቅ ይኖርበታል፤ ይህን የቡድናችሁን ልምድና መረጃ በማሰባሰብ አከናውኑት። መመሪያዎች የመምሪያ ሰነዳችሁን ለማጠናቀቅ ለመዘጋጀት የሚከተሉትን ነገሮች ማቅረብ አለባችሁ። 1. የኢቫንጄል ሰነዳችሁን ለማጠናቀቅ በሚከተሉት ነጥቦች ዙሪያ ተወያዩ። • ሥልጣን መላክ/ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን/ አጋር ድርጅቶች/ ትስስሮች • የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን • የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ • የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ ኢሜል አድራሻ • የቤተ ክርስቲያን ተከላ ቡድን መሪ ስልክ • ዋና የቡድን አባላት እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ርዝማኔ (ቢያንስ ሦስት ሰዎች) • ዒላማ የተደረገው አካባቢ (ከተማ፣ ክልል፣ እና ማኅበረ ሰብ) • ብሔር እና / ወይም ያልተደረሱ የማኅበረ ሰብ ቡድኖች • ያልተደረሱ ሕዝቦች • የቤተ ክርስቲያን ርእይ እና የቤተ ክርስቲያን ዕሴቶች
1 Adapted from an Evangel School exercise in Ripe for Harvest , pp. 464-466.
Made with FlippingBook - Share PDF online