Church PLANT Manual, Amharic Edition
የቡድን መልመጃዎች፥ ሁሉንም በጋራ ማቀናጀት • 117
4. ቍልፍ የሆኑ ግቦቻችሁን ጻፉ።
1. የ12 ወራት ቀን መቊጠሪያችሁን ለማዘጋጀት በቡድን ሥሩ። ቀን መቍጠሪያችሁ ወርሐዊና የሩብ ዓመት ግቦች ሊኖሩት ይገባል። 2. ግቦቻችሁ ሉመዘኑ የሚችሉ መሆናቸውን ልብ በሉ። ለውሳኔ እንዲረዳችሁ የመጨረሻ ቀንና ኀላፊነት የሚወስደው ሰው ማን እነደሆነ ማን እንደሆነ መመደባችሁን ርግኘኞች ሁኑ። 3. ሐሳቦችን ማንሸራሸር መልካም ነው ነገር ግን ቅድሚያ ተሰጥቶት ሊተገበር የሚገባውን ነገርና ሊቆይ የሚችለውን ነገር ለመለየት ጥበብን በተግባር ማዋል ያስፈልጋል።
Made with FlippingBook - Share PDF online