Church PLANT Manual, Amharic Edition

ድኅረ ቃል • 127

ቅዱስ ሥሮች - ታላቁን ትውፊት እንደገና ማነሣሣት የክርስትና እምነት ትሥጕቱ፣ ሥቅለቱ እና ትንሣኤ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዓለምን በለወጠው በናዝሬቱ ኢየሱስ ማንነትና ሥራ ላይ ተመሠረተ ነው። ከ100 እስከ 500 ዓ.ም. በነበሩት ዓመታት ውስጥ በርሱ ባመኑ ጥቂት ሰዎች የጀመረው እንቅስቃሴ ከሮም ግዛተ ዐፄ የተሻገረ እንቅስቃሴ ሆኖ ነበረ። በእነዚያ ዘመናት የነበሩት ሥሮች ቀኖናችንን (ቅዱሳት መጻሕፍትን) አምልኳችንን፣ እምነታችንን (የቤተ ክርስቲያን አናቅጾች፣ ነገረ ሥላሴና ነገረ ክርስቶስን) አስገኝተዋል። ይህ መጽሐፍ የክርስትና አብዮት ያስጀመረውን ታላቁት የቤተ ክርስቲያን ትውፊት በዘመናችን እንዴት በማደስ እንደገና ማንሠራራት እንደምንችል ጥቆማዎችን ያቀርባል።

Made with FlippingBook - Share PDF online