Church PLANT Manual, Amharic Edition
ክፍል 2፥ መጀመርና መሰባሰብ • 55
3. በአካሉ ውስጥ ወዳጅነት መመሥረት፥ ከአማኞች ጋራ ዐዲስ ግንኙነት መመሥረት • አነስተኛ ቡድኖች • ግለሰባዊ ግንኙነቶች • የአካሉ ሕወት • አባልነት 4. የጌታ እራት (ቅዱስ ቁርባን) እና በክርስቶስ አካል ውስጥ የአምልኮ ሥርዐት 5. የራስን እምነት ለሌሎች ማካፈል 6. ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ሥርዐት ትምህርት 7. ከምጋቤያዊ ክብካቤ ጋራ በተያያዘ፥ ሕንጸትና የበላይ ተመልካችነት • የክትትል መርሖችና ተግባሮች 1. የደቀ መዝሙርነትን ግብ መረዳት፦ የተለወጡ ሳይሆን ደቀ መዛሙርት የሆኑ - ማቴዎስ 28፥18-20 2. መሠረታዊ ነገሮችን ራስን ማስተማር፦ ተከታይ መሆናችሁን ርግጠኞች ሁኑ - ሉቃስ 6፥40 3. በስልቶችና በዘዴዎች ላይ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል ላይ አትኩሩ - 1ጴጥሮስ 2፥2 4. እያንዳንዱን ዐዲስ ክርስቲያን በክርስቶስ እንደተወለዱ ዐዳዲስ ሕፃናት አድርጎ መያዝ፤ ማንንም አለመተው። 5. የራሳችሁን መንፈሳዊ ልጆች አሳድጉ ወይም የሚያሳድጓቸው አሳዳጊዎች ፈልጉላቸው 6. በአነስተኛ ቡድን ውስጥ ክትትል የማድረግን ውጤታማነት ዕውቅና ስጡ።
Made with FlippingBook - Share PDF online