Church PLANT Manual, Amharic Edition

64 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

8. ዐዳዲስ ታዳሚዎችን ቀስ በቀስ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የምታካትቷቸው እንዴት ነው? 9. የቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? ተሳታፊዎች የቤተ ክርስቲያን አባል ለመሆን ምን ማድረግ አለባቸው?

በውይይታችሁ መሠረት በቀጣዮቹ ከ6-12 ወራት ውስጥ ግቦቻችሁን አዳብሩና ሰነድ አዘጋጁ። ግቦቻችሁ ሊለኩ የሚችሉ መሆናቸውን ርግጠኞች ሁኑ። ግልጽ የመጨረሻ ቀናትን አስቀምጡ፤ እንዲሁም ለእያንዳንዱ ግን ተጠሪ የሚሆን ሰው በኀላፊነት መድቡ። ግቦቻችሁን እስካስቀመጣችሁና ውሳኔያችሁን የምትወስኑበትን ቀን እስከቆረጣችሁ ድረስ ከኢቫንጄል ትምህርት በኋላ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

Made with FlippingBook - Share PDF online