Church PLANT Manual, Amharic Edition
የቡድን መልመጃዎች፥ ማሳደግና ሽግግር • 85
መልመጃ 8 እድገት፥ ቤተ ክርስቲያንን ማሳደግ 1
ቡድናችሁ፣ ጠንካራ መሠረተ ልማት በማቋቋም በመንፈሳዊ ስጦታዎቻቸው ውስጥ እንዲሠሩ አባላትን እና ዐዳዲስ መሪዎችን ለማሳደግ ስልት እና ዕቅድ ማውጣት ያስፈልገዋል። መመሪያዎች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች በቡድን በመስራት መልሶቻችችን በሰነድ አስቀምጡ። 1. ሰዎች ቤተ ክርስቲያንን በግለሰብ እና በቡድን ደረጃ ደቀ መዛሙርት በማድረግ እንዲመሩ የምታሠለጥኗቸው እንዴት ነው 2. ሰዎች እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያኑ ጥቅም የሰጣቸውን ስጦታ ወይም ክሂሎት ለይተው እንዲያውቁ ለመርዳት የምትጠቀሙባቸው መሣሪያዎች ወይም ዘዴዎች አሉ? 3. ታማኝ ለሆኑ ሰዎች ኀላፊነት የምትሰጡት እንዴት ነው? 4. አማኞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስጦታቸውን እንዲጠቀሙበት የምታበረታታቱት እንዴት ነው? 5. ተሰጥዎ ያለው ሆኖም ብስለት የሚጎድለውን መሪን ማሠልጠን የምትችሉው እንዴት ነው? 6. መሪ ሊሆኑ በሚችሉ ሰዎች ውስጥ ምን ዓይት ባሕሪያትን ነው ማየት የምትፈልጉት? 7. ጥንቃቄ እንድታደርግ የተጠንቀቅ ምልክት የሚሰጡህ ባሕርያት ምንድን ናቸው?
1 Adapted from an Evangel School exercise in Ripe for Harvest , pp. 402-405.
Made with FlippingBook - Share PDF online