Church PLANT Manual, Amharic Edition

ተከላ

ክፍል 4፥ ሁሉንም ነገር በጋራ ማድረግ (ማቀናጀት)

በዚህ ክፍል ውስጥ የክለሳን አስፈላጊነት፣ የራሳችሁ የሆነ ልዩ የተከላ ስልት እንዴት እንደምትነድፉና፣ በቤተ ክርስቲያን ተከላ ጥረቶች ስኬታማ መሆን ስለምትችሉባቸው መንገዶች እንወያያለን።

ትምህርት 10 በአገልግሎት ውስጥ ጥበብን መጠቀም ትምህርት 11 የራስህን ስልት ማበጀት ትምህርት 12 ከድል ጋራ መላመድ

89

Made with FlippingBook - Share PDF online