Church PLANT Manual, Amharic Edition

88 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

8. ለቤተ ክርስቲያናችሁ የትኛውን የማባዛት ሞዴል ትከተላላችሁ? 9. ማብዛትን፣ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ጥረታችሁ ዋነኛ ክፍል አድርጋችሁ የምትጠብቁት እንዴት ነው? 10. ቤተ ክርስቲያናችሁ ልጅ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እንዴት እንደምትተክል ስልት ነድፋችኋል? በውይይታችሁ መሠረት በቀጣዮቹ ከ6-12 ወራት ውስጥ ግቦቻችሁን አዳብሩና ሰነድ አዘጋጁ። ግቦቻችሁ ሊለኩ የሚችሉ መሆናቸውን ርግጠኞች ሁኑ። ግልጽ የመጨረሻ ቀናትን አስቀምጡ፤ እንዲሁም ለእያንዳንዱ ግን ተጠሪ የሚሆን ሰው በኀላፊነት መድቡ። ግቦቻችሁን እስካስቀመጣችሁና ውሳኔያችሁን የምትወስኑበትን ቀን እስከቆረጣችሁ ድረስ ከኢቫንጄል ትምህርት በኋላ ለሌላ ጊዜ ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

Made with FlippingBook - Share PDF online