Church PLANT Manual, Amharic Edition

94 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ

• መሳሳትን መፍራት፣ ለውጥን መፍራት፣ ደጋፊዎችን የማጣት ፍርሃት o አስተማምኝ ስለሆነ መሐል ሰፋሪ መሆን ተመራጭ ነው። o የአደጋ ስጋት የግል ውድቀትንና ውርደትን ያስከትላል (“እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር፣ ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና” 2ጢሞቴዎስ 1፥7) o ለውጥ መፍራት ተፈጥሯዊ ይሁን እንጂ ዘወትር በለውጥ ጎዳና ላይ መሆናችን ግን እውን ነው (ሮሜ 12፥2፤ 2 ቆሮንቶስ 3፥18)። o እንደ ሁኔታው መለዋወጥ (ለለውጥ ክፍት መሆን) ጥበብን ለመጠቀም ወሳኝ ነው (እግዚአብሔር እኛ ያልጠበቅነውን ነገር ያደርጋል)። o ጥበብ አወዛጋቢ ውጤት የሚያስከትል ወደሚችል ርምጃን ሊመራ ቢችልም ለራእዩ የሚበጅ ከሆነ በድፍረትና በስሜት መመላለስ ያሻል። • ተመክሮ። “ለረዥም ጊዜ እዚህ ላይ ቆይቻለሁ፤ ምን እየተከናወነ እንዳለ አውቃለሁ። በዚህ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ለዐሥራ ሁለት ዓመታት ቈይቻለሁ እናም ይህ ጉዳይ እንደማይሠራ ዐውቃለሁ።”

Made with FlippingBook - Share PDF online