Church PLANT Manual, Amharic Edition
96 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
ጸተግ ዝግጅት •
ጸሎት (የርሱን ፈቃድ ማወቅ)
• ዐውዱን መወሰን (እግዚአብሔር የታሪክ አምላክ ነው) • ዕሴቶችንና ርእይን በግልጽ ማስቀመጥ • አማራጮችን ማሳደግ (ምርጫችሁ የመጀመሪያው አይሁን፤ በጣም የተለመደ መልስ) • ቅድሚያ የሚሰጠውን ነገር መለየት (ሁሉንም አማራጮች ለመሞከር አለመጣደፍ) • የቤት ሥራዎችን መሥራት (ሰዎች የተመደቡባቸውን ቦታዎች እንዲገምቱ አትተው) ተግባር (ወሬ አቁሙና ሥራ መሥራት ጀምሩ) • ደፋር ሁን፣ ዐዳዲስ ነገሮችን አከነውኑ • ግጭት፦ ነገሮች አንዳንዴ እንደሚታሰበው አይሄዱም። • ታላቅ ዕቅድን ደካማ በሆነ መልኩ ከመሥራት ደካማ ዕቅድን መፈጸም ያስፈልጋል። • በዐዳዲስ መንገድ ሥሩ (ማቴዎስ 25፥14-30) • ሁለት ጽንፎች፥ ግትርነትና ሥነ ሥርዐት ማጣት ክለሳ (ያደረጋችሁት ነገር ውጤታማና ስኬታማ ነበር ብላችሁ ብቻ አታስቡ) • ከፊል ማስተካከያ ማድረግ (ሰንበላጥ፣ ቆርኔሌዎስ፣ ጌዴዎን፣ የመቄዶንያ ራእይ) • ፍሬውን መገምገም (ዮሐንስ 15፥2) • “የየትኛውም ተልእኮ በጣም አስፈላጊ ክፍል ሪፖርት ነው”
Made with FlippingBook - Share PDF online