Church PLANT Manual, Amharic Edition

ክፍል 4፥ ሁሉንም ነገር በጋራ ማድረግ (ማቀናጀት) • 97

• ያለፈውን ነገር ዐስቡ። “ተግሣጽን የሚንቅ ወደ ድኽነትና ኀፍረት ይሄዳል፤ ዕርምትን የሚቀበል ሁሉ ግን ይከበራል. . . ተግሣጽን የሚንቅ ራሱን ይንቃል፤ ዕርምትን የሚቀበል ግን ማስተዋልን ያገኛል” (ምሳሌ 13፥18፣ 15፥32)። • ክብረ በዓል አድርጉ! ጸተግ ምንድን ነው? ለዝግጅት ብዙ ሰዓት ታሳልፋላችሁ ነገር ግን አትታለሉ። ምንም ዐይነት ቀመር ወይም ጥሩ ዕቅድ እንዲሁም ጥልቅ ጥንታኔ ቤተ ክርስቲያን አይተክልም።

ጸተግ ምንድን ነው

ጸተግ ምን አይደለም

መላመድ

የተደራጀ መሆን

ጥበብ (በጥበብ ራእይን መከታተል)

ግቦች

ማስተካከያ

ሥራዎችን ማቆራረጥ

መማር

ማቀድ

ለራእዩ የድርሻን መወጣት

የተሰላ ትንታኔ

ፍሬዎችን መከታተል (ዮሐንስ 15፥2)

ባቄላ ቈጠራ

ሕልመኛ መሆንና ዘዴ መቀየስ

የወረቀት ሥራዎች

“ልትቈጣጠሩት የማትችሉት ውስብስብና ፈጣን እንዲሁም ተለዋዋጭ ከባቢን መገምገምና መላመድ” (John Boyd, OODA Loop)

ግትር መሆን

ዝግጅት፣ ሥራ፣ ግምገማ

ዋጋ የሌለው ሥቃይ

Made with FlippingBook - Share PDF online