Church PLANT Manual, Amharic Edition
98 • የቤተ ክርስቲያን ተከላ መምሪያ
የጸተግ ትግበራዎች አቅጣጫዎች፦ መዘምራንን መምራት፣ የአምልኮ አገልግሎት መምራት፣ ትናንሽ ቡድኖችን መምራት፣ የሽማግሌዎች ስብሰባ፣ የአምልኮ አገልግሎት፣ ሽርሽሮች፣ የስብከተ ወንጌል ኹነቶች ጸተግ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙትን የጥበብ መርሖችን ይወክላል።. ድል የሚገኘው መቼ ነው፦ በጥበብ የተደረገ ዝግጅት . . . በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የሚከናወኑ ፈጠራ ያዘሉ ተግባራት . . . ጥብቅና ተከታታይ ግምገማ የግምገማ አስፈላጊነት ጸሥግ በርካታ ጠቀሜታዎች ቢኖሩትም ጠቃሚነቱ ወዲያው የሚታይ ግን አይደለም። ከዕቅዶቻችሁ ውስጥ አንዳንዶቹ አይሳኩም። የ ጸሥግ ዋና ጠቀሜታ የመላመድ ችሎታ ነው። አንድን ነገር አንድ ጊዜ ከሞከራችሁ በኋላ ከ ጸሥ ጀምራችሁ ከዚያ ሥግ ን ስታክሉበት ውጤታማ ትሆናላችሁ። ቍልፉ ነገር ዝግጅት ሳይሆን ግምገማ ነው። ይሁን እንጂ ሥራ ሳይሠራ ምንም ልትገመግሙ አትችሉም። ያለ ዝግጅት መሥራት ሞኝነት ነው።
I. ጥሩ የስፖርት ቡድን በጨዋታው አጋማሽ ላይ ማስተካከያዎችን ያደርጋል
II. የግምገማ ሂደት
ሀ. የራእይ ሰነዱን መገምገም ለ. ዐላማውን፣ ግቦቹን፣ ሥራዎቹን መገምገም
Made with FlippingBook - Share PDF online