Church PLANT Manual, Amharic Edition
ክፍል 4፥ ሁሉንም ነገር በጋራ ማድረግ (ማቀናጀት) • 99
ሐ. ውጤቶችን መገምገም መ. የተገኘው ውጤት የሚፈለገው መሆኑን መገምገም ሠ. ጥያቄዎች 1. ጥሩ የተሠራው ነገር ወይም ደኅና የሆነው ምንድን ነው? 2. ጥሩ ያልተሠራው ምንድን ነው? 3. መቅረት ወይም ወገድ ያለበት ነገር ምንድን ነው? 4. ምን መጨመርና ምን መስተካከል አለበት?
III.እንደገና ወደ ዝግጅት ደረጃ መግባት ሀ. ዐዲስ ዐላማዎች፣ ግቦች፣ እና ተግባራት ለ. ዐሳቦችን ማዋሐድና ቅድሚያ መስጠት
IV.ክብረ በዓል አድርጉ
V. ለሚገጥሟችሁ መሰናክሎች ሚዛናዊ አመለካከት ይኑራችሁ
በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ. . . ለመሪዎቻችሁ ታዘዙ፤ ተገዙላቸውም፤ ምክንያቱም እነርሱ በብርቱ የሚያስጠይቃቸው ነገር ስላለባቸው፣ ስለ ነፍሳችሁ ጕዳይ ይተጋሉ. . . ወንድሞቼ ሆይ፤ ልዩ ልዩ መከራ ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤ ምክንያቱም የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ ታውቃላችሁ። ምንም የማይጐድላችሁ ፍጹማንና ምሉኣን እንድትሆኑ ትዕግሥት ሥራውን ይፈጽም።
-ኤፌሶን 6፥10-11፤ ዕብራውያን 13፥17፤ ያዕቆብ 1፦2-4
Made with FlippingBook - Share PDF online